Title Content የመድኃኒት የገበያ ፈቃድ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር …../2013 ረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ የቀረበ ጥሪ EFDA Medicine Registration Directive draft በረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ የቀረበ ጥሪ የኢትዮጵያ የምግብ፣ መደኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በምግብና መደኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 72 (2) መሰረት አዋጁን ለማስፈጸም መመሪያ የማውጣት ስልጣን … የመድኃኒት እና ህክምና መሳሪያ አስመጪ፤ ላኪ እና አከፋፋይ ቁጥጥር መመሪያ ቁጥር …../2013፤ ረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ የቀረበ ጥሪ Medicine and Medical device IEW control Directive በረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ የቀረበ ጥሪ የኢትዮጵያ የምግብ፣ መደኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በምግብና መደኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 72 (2) መሰረት አዋጁን ለማስፈጸም መመሪያ … የመድኃኒት የችርቻሮ ዋጋ አቀማመጥ መመሪያ ቁጥር …../2013፤ ረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ የቀረበ ጥሪ በመደኃኒት ላይ የችርቻሮ ዋጋ መለጠፍ መመሪያ አማርኛ በረቂቅ ህግ ላይ አስተያየት እንዲሰጥ የቀረበ ጥሪ የኢትዮጵያ የምግብ፣ መደኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በምግብና መደኃኒት አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1112/2011 አንቀጽ 72 (2) መሰረት አዋጁን ለማስፈጸም … በትንባሆ ቁጥጥር ረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት የቀረበ ጥሪ፡፡ በትንባሆ ቁጥጥር ረቂቅ መመሪያ ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት የቀረበ ጥሪ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ፣ መደኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በፌዴራል የአስተዳደር ሥነ-ሥርዓት አዋጅ ቁጥር 1183/2012 አንቀጽ 8 መሰረት ባለስልጣኑ የትምባሆ ቁጥጥርን በተመለከተ ረቂቅ መመሪያ ያዘጋጀ በመሆኑ በረቂቁ … Different forms for Iodized Salt We invite you to review the following draft Iodized Salt SOPs and Salt processing flow diagrams. Please provide your comments using the following email address. begetahun@efda.gov.et Flow Diagram for Iodized Salt Processing Modified Flow_Diagram_for_Iodized_Salt_Processing_Modified Iodized … SOPs and Forms for Comment We invite you to review the following draft SOPs and Forms and provide your comments using the following email address. begetahun@efda.gov.et SOPs for IQMS in food manufacturing facilities SOP for raw material receiving SOP for … Preparedness and Mitigation Strategy for Emergency Health Threats We invite you to review the following draft document and provide your comments using the provided template Comments Form for 1st round of consultations_EFDA (provide your comments in this template) by 30 June 2020. You can … Medical Device guidelines for comment Dear Applicants, Please review and provide your comments/Feedbacks to the authority using the following emails. Note that you can use these guidelines to submit your applications. bberhane@efda.gov.et, bberhane@efda.gov.et, akasso@efda.gov.et, Change Notification guide Device Specific … የስብሰባ ጥሪ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን በምግብና መድኃኒት ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ለመወያየት የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል፡፡ አጀንዳዎች፡- በአዲሱ አዋጅ ላይ ግንዛቤ መፍጠር በቁጥጥር ዘርፍ ባሉ አሠራሮች ዙሪያ እና ሌሎች ሰለሆነም 1. የመድኃኒት፣ የህክምና መሣሪያዎች፣ …