4,350,057.5 ሚሊዮን ብር የሚገመት መድኃኒት፣የህክምና መሳሪያዎች ፣የላብራቶሪ ሪኤጀንት እና የውበት እና ፅዳት መጠበቂያ ምርቶች እንዲሁም 397.6 ቶን ምግብ በቁጥጥር ሥር በማዋል እንዲወገዱ ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለሥልጣን በስድስት ቅ/ጽ ቤት እና በ18 መግቢያና መጫ ኬላዎች በመታገዥ በሕገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ የምግብ፣ የመድኃኒት፣የህክምና መሳሪያዎች...Read more..

የባለድርሻ አካላት መድረክ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ታህሳስ 04/ 2009ዓ.ም በአዲስ አበባ ካሌብ ሆቴል የውይይት መድረክ አካሄደ:: የባለድርሻ አካላቱ ከተለያዩ አገልግሎት ...Read more..

Continuing Professional Development (CPD) Directive and Implementation Guideline are launched

Continuing Professional Development (CPD) Directive and Implementation Guideline are launched by H.E Dr Kebede Worku, State Minister of Ministry of Health in Hawassa at the 18th Annual Review Meeting/ ARM closing ceremony...Read more..

ባለስልጣን መሥሪያቤቱ በ14 የምግብ ፋብሪካዎች ላይ ማስተካከያ እርምጃ ወሰደ፡፡

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባሥልጣን በምግብ ፋብሪካዎች ላይ ቅድመ ፈቃድ እና ድኅረ ፈቃድ ኢንስፔክሽን በማካሄድ ባሳለፍነው ሶስት ወራት በፋብሪካዎቹ ላይ የተለያየ የማስተካከያ እርምጃ ተወስዷል፡፡ የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የምግብ ጤናና ጤና ነክ ዳይሬክቶሬት እንዳስታወቀው 25 የሚጠጉ የምግብ ፋብሪካዎች የመልካም አመራረት..Read more..

በመግቢያና መውጪያ ኬላ የጤና ቁጥጥር ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር የምክክር መድረክ ተካሄደ፡፡

የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት እና የደቡብ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በጋራ ያዘጋጁት በመግቢያና መውጪያ ኬላ የጤና ቁጥጥር ላይ የባለድርሻ አካላት መድረክ በሻሸመኔ ከተማ ከመስከረም 12-13 ቀን 2009 ዓ.ም ተካሄደ:: ..Read more..

36,038,956.29 ሚሊዮን ብር የሚገመት መድኃኒት ፣ምግብ፣ የውበት እና ፅዳት መጠበቂያ ምርቶች በቁጥጥር ሥር በማዋል እንዲወገዱ ተደረገ ፡፡

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ በ2008 በጀት አመት በሥድስት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶችና 18 መግቢያ መውጫ ኬላዎችን፣ የህዝብ ጥቆማ እና ድንገተኛ አሠሳ በማድረግ በህገወጥ መንገድ ወደ ሀገር ውስጥ ሊገቡ የነበሩ የምግብ፣ የመድኃኒት፣ የውበት መጠበቂያ እና የጽዳት ግብአቶችን በህብረተሰቡ ላይ ከፍተኛ የጤና ጉዳት የሚያስከትሉ ሆነው ሥላገኛቸው በቁጥጥር ሥር በማዋል እርምጃ መወሰዱን አስታወቀ፡፡ ..Read more..

በፓስፊክ ኢንዱስትሪዎች ኃላ/የተ/የግ/ማህበር የተመረቱ ኤክሴል ኦሬንጅ ጁስ እና ማርች ማንጎ ጁስ የተሠኙ ምርቶች ለጤና ጎጂ መሆናቸው ባለሥልጣን መሥሪያቤቱ አሳሰበ፡፡

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለሥልጣን ከህብረተሰብ በደረሰው ጥቆማ መሠረት ባደረገው ድንገተኛ የድህረ ገበያ ጥናት ፓስፊክ ኢንድስትሪዎች የተሰኘ አንድ የግል ማህበር የሚያመርታቸው ኤክሴል ኦሬንጅ ጁስ እና ማርች ማንጎ ጁስ ለጤና ጎጂ መሆናቸው ..Read more...

በባለሥልጣን መሥሪያቤቱ  ከፍተኛ አፈጻጸም በማምጣት ሞዴል የሥራ ክፍሎች እና ሠራተኞች ተሸለሙ፡፡
የባለሥልጣን መሥሪያቤቱ በ2008 በጀት ዓመት ከፍተኛ የሥራ አፈጻጸም ላሳዩ ሞዴል ሥራ ክፍሎች እና ባለሙያዎች የዋንጫና የገንዘብ ሽልማት አበረከተ፡፡ ከሥራ ክፍሎች መካከል በበጀት ዓመቱ የተሻለ የሥራ አፈጻጸም በማስመዝገብ ..Read more...

በመሻሻል ላይ ያለው  የባለስልጣን መሥሪያቤቱ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከፌዴራል መስሪያ ቤቶች በተውጣጡና በባለድርሻ አካላት ውይይት ተደረገበት፡፡

በመሻሻል ላይ ያለው  የምግብ ፣የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር አዋጅ ውይይት ተደረገበት፡፡
የባለስልጣን መስሪያ ቤቱ  አዋጅ ቁጥጥር 661/2002 የግልጽነት እና የድንጋጌ ችግሮች ስላሉበት ተሻሽሎ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው የፌዴራል የመንግሥት መስሪያ ቤቶች እና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በግሎባል ሆቴል ውይይት እየተደረገበት ነው፡፡..Read more...

የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ ተሸላሚ ሆነ፡፡

የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን በኢንፎርሜሽን እና ኮሚኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ በ2008 ዓ.ም ከመገናኛና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዋንጫና ምስክር ወረቀት ተሸላሚ ሆነ፡፡...Read more...

ሄልዝ ሴክተር ፕሮጀክት (HSP) 90 ታብሌት ኮምፒዩተሮችን ለኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አበረከተ

አቶ የሁሉ ደነቀው የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በርክክብ ስነ ሥርዓቱ ወቅት እንደገለጹት ሄልዝ ሴክተር ፕሮጀክት (HSP) ስልጠና በመስጠትና የፋይናንስ ድጋፍ በማድረግ ባለፉት አምስት አመታት እቅዳችንን እንድናሳካ እገዛ ያደረገ አጋር ድርጅት ነው፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ አያይዘው እንደተናገሩት አንድ ወረዳ ላይ የተሰራ የቁጥጥር ሥራ መረጃ ሌላ ወረዳ ላይ በመድረስ ረገድ... Read more...

የኢትዮጵያ ምግብ መድኃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን የሴ/ወ/ጉ/ዳይሬክቶሬት ከኢፌዲሪ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር  ከሚገኙ ተጠሪ ተቋማት መካከል አንደኛ በመውጣት ተሸለመ፡፡

በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የሴ/ወ/ጉ/ዳ አዘጋጅነት 6ኛው ዓመታዊ የጤናው ሴክተር የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ መዋቅሮች የምክክር መድረክ በቤንሻንጉል ጉምዝ አሶሳ ከተማ ከሰኔ 6-10/2008 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ በምክክሩ መድረክም ከጤና ጥበቃ ተጠሪ ተቋማት ከሁሉም ክልሎች፣ Read more...

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀንን “መልካም አስተዳደርን በማስፈን በጤናው ዘርፍ የሴቶችን እኩል ተሳትፎና ተጠቃሚነት እናረጋግጥ” በሚል መሪ ቃል አክብሮ ውሏል፡፡

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን ማርች 8 በዓለም ዙሪያ በተለያዩ ሀገሮች በየዓመቱ የተከበረ ሲሆን ይህ ቀን ሴቶች በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ሌሎች መስኮች ላስመዘገቧቸው ድሎች ዕውቅና በመስጠት ለሴቶች ክብርና ፍቅር በመስጠትና Read more...

የባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት በሥርዓተ ፆታ እና በተሻሻው የቤተሰብ ሕግ ዙሪያ እና “Women in management and into leadership positions” ለሦስት ቀናት ሥልጠና ሰጠ፡፡                                  
ባለስልጣኑ መ/ቤት በ2008 በጀት ዓመት “ሴቶችን በየደረጃው ወዳሉ የአመራርነት ዕርከኖች ማምጣት “ በሚል በበጀት ዓመቱ ማብቂያ በባለስልጣኑ መ/ቤት ውስጥ የሚገኙ ሴት አመራር ቁጥርን 40 በመቶ ለማድረስ በዕቅድ የያዘ ሲሆን ለዚህ ዕቅድ መሳካት በበላይነት የሴቶችና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ኃላፊነት ተጥሎበታል፡፡ ዳይሬክቶሬቱ Read more...

በሀዋሳ ከተማ በ5ኛው መላው ኢትዮጵያ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ በሕገወጥ የምግብ፣ የመድኃኒትና የጤና አገልግሎት ንግድና ዝውውር ላይ የሕዝብ ንቅናቄ ተካሄደ

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳዳርና  ቁጥጥር ባለስልጣን ከወጣቶች እና ስፖርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር በሀዋሳ ከተማ ከክልለሉ የወጣቶች እና ሴቶች አደረጃጀት ጋር በመተባበር በሕገወጥ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና አገልግሎት ንግድና ከአደገኛ መድኃኒቶች እና አደንዛዥ ዕፆች  እንዲሁም በሰዎች ዝውውር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ የህዝብ ንቅናቄ ተደረገ፡፡Read more...

ግምታቸው ከ 1 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጡ በሕገወጥ መንገድ ወደ ሃገር ውስጥ የገቡ መድኃኒቶች ጥቅም ላይ ሳይውሉ በቁጥጥር ስር ተደረጉ::

29 ካርቶን የተለያዩ ዓይነት መድሃኒቶች ባቲ መግቢያ ላይ በኮምቦልቻ ገቢዎችና ጉምሩክ እና በኢትዮጵያ የምግብ የመድሃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን የሰሜን ምስራቅ ኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ሊያዙ ችለዋል:: ህገወጥ መድሃኒቶቹ በአይሱዙ መኪና ጭነው ሊያሳልፉ የነበሩ ሁለት ተጠርጣሪ ግለሰቦች ተይዘው ጉዳዩ በህግ እየታየ መሆኑ ተገልጿል:: በተመሳሳይ 449 ፓኬት ህገወጥ ናርኮቲክ መድሃኒቶች እንዲሁም ከ600 ፓኬት በላይ ቬጋ 50 ኮምቦልቻ ሊገቡ ሲሉ ተይዘዋል::Read more...

የኢትዮጵያ  የምግብ የመድኃኒት የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር  ባለስልጣን ለሠራተኞች የአቅም ግንባታ  ስልጠና ሰጠ

የህብረተሰቡን የጤና ቁጥጥር ሥራ  ለማጠናከርና  የሁለተኛውን የትራንስፎርሜሽን  እቅድ  ለማሳካት  ክህሎት፣ አውቀትና ልምድ  የታጠቀ  የጤና ልማት ሠራዊት የሚያስፈልግ  መሆኑ ተገለጸ፡፡ በመሆኑም የኢትዮጵያ  የምግብ  የመድኃኒት የጤና ክብካቤና አስተዳደር  ቁጥጥር ባላስልጣን ከመጋብት 19/07/08  ጀምሮ በአዳማ ኤክስክዩቲቭና  ዳሎል  ሆቴል ስልጠና እያሰጠ ይገኛል፡፡Read more...

ሕዝብ በተሰበሰበባቸው ቦታዎች ትምባሆ ማጨስ የተከለከለ መሆኑን ያውቃሉ?

በሚኒስትሮች ደንብ ቁጥር 299/ 2006 መሰረት በሚከተሉት የስራና ለህዝብ ክፍት በሆኑ ቦታዎች ትምባሆ ማጨስ የተከለከለ ነው::በሚከተሉት  ከበር መልስ ያሉ የስራ እና ለህዝብ ክፍት የሆኑ ቦታዎች ማጨስ የተከለከለ ነው፡፡

በጤና ተቋማት፤ በመዋዕለ ህጻናት እና በማንኛውም የትምህርት ተቋማት፣ በምግብ ቤቶች፣ ሆቴሎች፣ መጠጥ ቤቶች፣ የምሽት ክለብ፣ ካፌዎች፣ መዝናኛ ክበብ፣ ወይም ሌላ የመመገቢያ ቤቶች፤ ማረሚያ ቤት፣ ፖሊስ ጣቢያ እና የመንግስት እና የግል መስሪያ ቤቶች፤Read more..

አንድ ተጠርጣሪ ግለሰብ ልዩ ፈቃድ የሚያስፈልጋቸው እና የካንሰር መከድሃኒቶችን በህገወጥ መንገድ ሲያዘዋውር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡

አንድ ተጠርጣሪ ግለሰብ በአዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ክልል ውስጥ በህገወጥ መንገድ ልዩ ፈቃድ የሚያስፈልጋቸው እና የካንሰር መከድኃኒቶችን በሕገ ወጥ መንገድ ሲያዘዋውር በቁጥጥር ስር ዋለ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት እና የጤና ክብካቤ አስተዳደር እና ቁጥጥር ባለስልጣን የመድኃኒት ተቋማት ኢኒስፔክሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ እንዳለ እንዳስታወቁት ግለሰቡ በፖሊስ ቁጥጥር ስር የዋለው በህገ ውጥ መንገድ Read more...

FIRST IGAD REGIONAL MEDICINE REGULATORY AUTHORITIES  CONFERENCE ON  REGULATORY COLLABORATION AND HARMONIZATION
3-5 Aug 2015, Hilton International Hotel, Addis Ababa, Ethiopia
PRESS RELEASE >>Read More

የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒት ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን ከፌደራል የንግድ አሠራርና ሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣን ጋር የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ፡፡

የሁለቱ ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች የጋራ መግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው በጤናው ሴክተር ተገልጋይ የሆነውን የህብረተሰብ ክፍል ፈጣን ምላሽ እንዲያገኝ ከማስቻሉም በላይ በህገወጦች ላይ የሚወስደውን እርምጃ እንዲፋጠን እንደሚረዳ ያስችላል ሲሉ የባለስልጣን መ/ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ የሁሉ ደነቀው ገልፀዋል፡፡ Read More...

FMHACA Reformed After BPR

The newly designed business process reengineering accommodates regulation of helath service, health and health related institutions, health professionals, food and pharmaceuticals. It is believed that this redisigned system will create more accountability, responsibility, and bring efficient and effective administration and regulation system. Read more...

Journalists Get Highlights on Antimicrobial Resistance in Ethiopia

Drug Administration and Control Authority of Ethiopia (FMHACA) and MSH-SPS (Strengthening Pharmaceutical System) have organised a two-days training in Addis Ababa on antimicrobial resistance for media professionals gathered from public and private media organisations. Read more...

Youth March Against Tobacco in Addis Ababa, Ethiopia

Hundreds of youth engaged in a 5-kms walk in Addis Ababa to mark the 2010 World No Tobacco Day, which was observed across the world for the 23rd time. The day was marked in Ethiopia for the 21st time. Read more...

FMHACA new brousher news

Comments / Feedback  •   • 

Note: To view, save/download, or print the following files, you must have Adobe Acrobat Reader installed on your computer.
Click here to download Adobe Acrobat Reader.