የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን
በምግብና መድኃኒት ዘርፍ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር ለመወያየት የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል፡፡
አጀንዳዎች፡-
በአዲሱ አዋጅ ላይ ግንዛቤ መፍጠር
በቁጥጥር ዘርፍ ባሉ አሠራሮች ዙሪያ እና ሌሎች
ሰለሆነም
1. የመድኃኒት፣ የህክምና መሣሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ አምራቾች፣ አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም አከፋፋዮች
አርብ መጋቢት 27 ቀን 2011 ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት
2. የምግብ አምራቾች፣ አስመጪዎችና ላኪዎች እንዲሁም አከፋፋዮች
ቅዳሜ መጋቢት 28 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት
በምክክር መድረኩ ላይ እንዲገኙ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን፡፡
የስብሰባው ቦታ ግሎባል ሆቴል (አዲስ አበባ)