Public assessment report for registered Medicinal Products
ALLTERA 50 Public assessment summary report v1
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የባለድርሻ አካላት ውይይትና የሕዝብና የሚዲያ ንቅናቄ መድረክ በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች አካሄደ።
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የባለድርሻ አካላት ውይይትና የሕዝብና የሚዲያ ንቅናቄ መድረክ በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች አካሄደ። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በሕገ-ወጥ ምግብና መድኃኒት ንግድና ዝውውር፣ በትምባሆ እና አልኮል ቁጥጥር እና ምግብን ከባእድ ነገር ጋር መቀላቀል ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ውይይትና የሕዝብና የሚዲያ ንቅናቄ መድረክ በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች ከመጋቢት 9 /2013 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 10/2013 ዓ.ም. አካሄደ። ፕሮግራሙ…
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የባለድርሻ አካላት ውይይትና የሕዝብና የሚዲያ ንቅናቄ መድረክ በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች አካሄደ።
የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በሕገ-ወጥ ምግብና መድኃኒት ንግድና ዝውውር፣ በትምባሆ እና አልኮል ቁጥጥር እና ምግብን ከባእድ ነገር ጋር መቀላቀል ዙሪያ የባለድርሻ አካላት ውይይትና የሕዝብና የሚዲያ ንቅናቄ መድረክ በተለያዩ የአገሪቱ አከባቢዎች ከመጋቢት 9 /2013 ዓ.ም እስከ ሚያዚያ 10/2013 ዓ.ም. አካሄደ። ፕሮግራሙ በጥናት በተለዩ የአገራችን አከባቢዎች በደሴ፣ በጅማ፣ በጅግጅጋ፣ በአርባምንጭ እና በአዲስ አበባ ከተማ የባለ ድርሻ አካላት፣…
Documents for Comment
We invite you to review the following draft document and provide your comments using the provided template Comments Form for 1st round of consultations_EFDA by 30 June 2020. EFDA Plan for Emergency health threat June 05, 2020 You can send your comments using this email kmichael@efda.gov.et
COVID-19 Quick Access
List of Sanitizer Manufacturer Temporary COC Registered Applicant All Registered Applicant
COVID-19 FAQ’s
EFDA COVID _19 FAQ’s and Answers for Manufacturers & Importers EFDA COVID -19 FAQ’s and Answers for General public