የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝን ለመከላከል ኅብረተሰቡ የሚጠቀምባቸው የመከላከያ ምርቶች አምራች፣ አስመጪ እና አከፋፋይ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር አሰጣጥ ጊዜያዊ የአሠራር መመሪያ፡፡ 2012

የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝን ለመከላከል ኅብረተሰቡ የሚጠቀምባቸው የመከላከያ ምርቶች አምራች፣ አስመጪ እና አከፋፋይ የብቃት ማረጋገጫ የምስክር አሰጣጥ ጊዜያዊ የአሠራር መመሪያ፡፡ 2012

Medicine and Medical Device Recall Directive 2018

ደህንነቱ፣ ጥራቱና ፈዋሽነቱ ወይም ውጤታማነቱ የተጠበቀ መድኃኒት እና የህክምና መሳሪያ እንዲቀርብ በማድረግ የህብረተሰቡን ጤና መጠበቅ በማስፈለጉ፤ ማንኛውም መድኃኒትና የህክምና መሳሪያ ደህንነት፣ ጥራትና ፈዋሽነት ወይም ውጤታማነት ጉድለት ሲኖረው፤ የተጭበረበረ፣ የተሳሰተ ወይም የሀሰት ገለጭ ፁሁፍ የተፃፈበት ወይም በሌሎቸ መሰል ጉድለቶች ምክንያት መሰብሰብ ሲያስፈልግ ፈጣን፣ ግልፅ እና ውጤታማ የአሰባሰብ አሰራር ስርዓት እንዲኖር ለማስቻል፤ የመድኃኒት እና የህክምና መሳሪያ አምራች፣…